Log in.

Use Your User name and password to log in.


Register a new user?

Forget your password?

ሲስተሙን ለመጠቀም

  አዲስ ተጠቃሚ ከሆኑ

 1. በመጀመሪያ Register a new user? የሚለውን ይጫኑ።
 2. ከዚያም ፎርሙ የሚጠይቀን ትክክለኛ መረጃዎችን መልተው ከጨረሱ በኋላ Register የሚለውን መጫን ይኖርበዎታል
 3. በመቀጠልም የእርሶ አካውንት በት/ሚኒስቴር ታይቶ አክትቬት እስክደርግሎዎ ይጠብቁ። አካውንቶ አክትቬት ሲደርግ፣ መልክት በተመዘገቡበት ኢ፟ሜይል ይደርሶታል።

  ነባር ተጠቃሚ ከሆኑ

 1. ከዚህ በፊት የምትጠቀሙበትን ትክክለኛ የUser name እና Password በማስገባት Login የሚለውን መጫን ይኖርበዎታል።
 2. ሲጠቀሙ ኖረው የይለፍ ቃለውን(password) ከረሱ Forget your password? የሚለውን በመጫን ከዚህ በፊት ሲጠቀሙበት የነበረውን የኢሜል አድራሻ (Email Address) በማስገባት Send Email የሚለውን መጫን ይኖርበዎታል።
 3. ከዚያም በእርስዎ የኢሜል አድሬስ በመግባት User name እና Password ይላክለዎታል።

 4. ከአምስት በላይ የሆነ የተሳሳተ የይለፍ ቃል(Password) ከሞከሩ ከሲስተሙ ተጠቃሚነት በግዛዊነት ልትታገዱ ስለምትችሉ ለአንድ ሰዓት ጠብቀው መሞከር ይችላሉ።
  የተማሪዎች ምርጫ ወደ ሲስተም ለማስገባት አጫር ትቶሪያል ለማየት ከፈለጉ ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን መከታተል ይችላሉ።

  Support Team

  1. Name: Nigatu Nigussie Phone: 0929299164 Mail: nigatu.nigusie@ethernet.edu.et
  2. Name: Girma melis Phone: 0912137892 Mail: girmafree@gmail.com
  3. Name: Yitbarek Phone: 0989823000 Mail: yitba77@gmail.com

  Account block/ Active ያልሆነላቹ የ ት/ቤት ተወካዮች እስከ ከህዳር 23 ድርስ Account active እስኪሆን በመጠበቅ ከህዳር 23 እስከ 30-2014ዓ.ም ድረስ የተማሪዎችን ምርጫ እንድታስገቡ እናሳስባለን::


© 2021 - NEAEA-Ministry Of Education.

Developers